E-አርባ ምንጭ

አገልግሎቶች

የከተማና መሬት ዘርፍ

25 አገልግሎቶች
ለጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት 1ሰዓት ›15ደቂቃ ለጨረታ አሸናፊዎች ደብዳቤ የማዘጋጀት አገልግሎት 1ሰዓት የባንክ ወይም የፍርድ ቤት እግድ የማገድ አገልግሎት 2ሰዓት የጨረታ ሊዝ ውል ማዋዋልና ይዞታ ማረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት 5ሰዓት ›50ደቂቃ ሊዝ ውል የማዋዋል አገልግሎት 3ሰዓት ኮፒ መረጃ የመስጠት አገልግሎት 1ሰዓት ›30ደቂቃ የአገልግሎት ለውጥ የመስጠት አገልግሎት 5ሰዓት ›10ደቂቃ በመብለጥ በማነስ ይዞታ መረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት 7ሰዓት የይዞታ ማረጋገጫ እና የሊዝ ውል የማሻሻል አገልግሎት 1ቀን ›20ሰዓት ›45ደቂቃ የነባር/ሊዝ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የመስጠት አገልግሎት 1ቀን ›7ሰዓት ›55ደቂቃ የይዞታ መብት የመፍጠርና ይዞታ ማረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት 10ሰዓት ›30ደቂቃ የስመ-ንብረት ዝውውር አገልግሎት 6ቀን ›9ሰዓት ›20ደቂቃ የባንክ ወይም የፍርድ ቤት እግድ የማንሳት አገልግሎት 1ሰዓት ›40ደቂቃ ለፍርድ ቤትና ለሌሎች ተቋማት ትዛዝ ምላሽ የመስጠት አገልግሎት 1ቀን ›11ሰዓት ›10ደቂቃ ይዞታ የመክፈል አገልግሎት 5ሰዓት ›55ደቂቃ ይዞታ የመቀላቀል አገልግሎት 2ሰዓት ›20ደቂቃ እዳና እገዳ ነጻ መረጃ የመስጠት አገልግሎት 2ሰዓት የካሳና ምትክ የመስጠት አገልግሎት 1ሰዓት ›55ደቂቃ የድንበር ክርክር መፍታት አገልግሎት 6ሰዓት ›35ደቂቃ የይዞታ ወሰን ይከለልልኝ ጥያቄ 3ሰዓት ›9ደቂቃ ፋይል ይጣራልኝ ጥያቄ 1ሰዓት ›25ደቂቃ የጠፋ የይዞታ ካርታ በጋዜጣ ማሳውጅ 3ሰዓት ›5ደቂቃ በስማቸው ቤት አለመኖሩን የማጣራት አገልግሎት 2ሰዓት ›5ደቂቃ ለካዳስተር መረጃ የመስጠት አገልግሎት 1ሰዓት የይዞታ ትክክለኛነት ማረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት 1ሰዓት ›36ደቂቃ